Thursday, July 18, 2013

ሐምሌ 12

በዚህች ቀን የመላዕክት አለቃ ቅዱስ ሚካኤል የአሶሩን ንጉስ ሰናክሬምን ድል የመታበት ቀን ነው። እንዲህ ሆነ ሰናክሬም በእግዚያብሔር ላይ ተገዳደረ፤ እየሩሳሌምንም ለመውረር ሰራዊቱን ላከ በዚህ ጊዜ ንጉስ ህዝቅያስ ማቅ ለበሰ አመድ ነሰነሰ ወደ እግዚያብሔር አለቀሰ ፈጣሪ ልመናውን ሰማው መልአኩ ቅዱስ ሚካኤልን ላከለት 185 ሺ የአሶር ሰራዊትን በአንድ ሌሊት ገደላቸው፤ ሰናክሬም ሸሽቶ ወደ ቤቱ ተመለሰ የገዛ ልጆቹ አድራሜሌክና ሳራሳር በሰይፍ ገደሉት፤ ኢሳ 37 ፤ 36። አባቶቻችን ባዘዙት መሰረት በየወሩ የቅዱስ ሚካኤል በዓል እንደ እሁድ ሰንበት ተከብሮ ይውላል

LIKE >>>

https://www.facebook.com/pages/ተዋህዶ-ሀይማኖታችን/117298008428339?ref=hl

No comments:

Post a Comment