Wednesday, July 17, 2013

ሐምሌ 10


በዚህች ቀን ሐዋርያው ናትናኤል አረፈ። ቅዱስ ያዕቆብ አይሁድ በግፍ ከገደሉት በኃላ በምትኩ ቅዱስ ናትናኤልን የእየሩሳሌም ኤጲስቆጶስ አድርገው ሾሙት እርሱም በትምህርቱ ብዙዎችን አይሁዳውያን ክርስቶስን ወደ ማመን መለሳቸው። በመጨረሻም ንጉስ አንድርያኖስ ሐምሌ በባተ በ 10ኛው ቀን አንገቱን በሰይፍ ቆርጦ ገደለው፤የሰማዕትነት አክሊልንም ተቀበለ። በረከቱ ይደርብን
LIKE >>>
https://www.facebook.com/pages/ተዋህዶ-ሀይማኖታችን/117298008428339?ref=hl

No comments:

Post a Comment