Wednesday, November 28, 2012

ሕዳር 19

ሕዳር 19 ቀን መታሠቢያቸው የሆኑ ቅዱሳኖች እናስተዋውቆት::ሊቀ መላዕክት ቅዱስ ገብርኤል:አቡነ ያፈቀረነ እግዚእ ትውልዱ ትግራይ አክሱም ኢትዮዽያዊ:ቅዱስ ይምርሐነ ክርስቶስ ኢትዮዽያዊ ወርሀዊ መታሠቢያ በዓላቸው ሰማዕቱ:ቅዱስ ሚናስ ቅዳሴ ቤቱ:ቅዱስ ባኮስ ሰማዕት: ሐዋርያው በርተሎሚዎስ ልደቱ:ቅዱስ ቴዎፍሎስ ሚስቱ በአምስት ወር የወለደቻቸውን ልጆች ከእሳት ቢጨምሩአቸው ቢድኑ ዳግም ለአናብስት ቢሰጡአቸው ከዚያም የተረፉበት አመታዊ መታሠቢያ በዓላቸው ነው::

No comments:

Post a Comment