Thursday, November 22, 2012

ህዳር - 13

╬ ╬ ╬ አእላፍ መላእክት ╬ ╬ ╬

 በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን

╬ ዛሬ አእላፍ መላእክትን የምንዘክርበት ዕለት ነው ጥበቃቸው ለዘለዓለም ከእኛ ጋር ይሁን ╬
እልፍ አእላፋት ወትእልፊት ቅዱሳን ንጹሐን መላእክት
ቆሙ ለአገልግሎት ጸንተው በአንድነት

ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ አምላክ በማለት
…….
ኢዮር ራማ ኤሬር የመላእክት ሀገር
የሐይማኖት የፍቅር የእምነት ምልክት
እውነት የታየብሽ የመላእክት ሀገር
……
እንጽና ሲል ገብርኤል ባለንበት ቦታ
በሳጥናኤል ነገድ ነበረ ሁካታ
ግማሹ ሲከዳ ቀሪው ሲያመነታ
……
ቅዱሳን መላእክት በእምነት የጸናችሁ
በታላቅ አክብሮት ሰላም እንበላችሁ
ስግደት ዘበጸጋ እንስገድላችሁ

No comments:

Post a Comment