Tuesday, January 4, 2022

ታላቅ የበረከት ጥሪ

 https://www.youtube.com/watch?v=PLTdrqJNs_o


ኑ የእግዚአብሔር ቤተመቅደስ እናንጽ!
ፈለገ ህይወት ቆቃባ ቅድስት ኪዳነምህረት ከአዲሰ አበባ 610 ኪሜ ገደማ ርቀት ላይ የምትገኝ ሰሜን ወሎ መቄት ወረዳ ሲሆን የቤተክርስትያንዋ መሠረት የተሰራው 60 ሳ.ሜ ጥልቀት ላይ በመሆኑ ከፍተኛ አደጋ ተጋርጦባታል ስለዚህ ይህች ጥንታዊት ቤተክርስትያን እንደገና በአዲስ መልኩ ተሰርታ ለአገልግሎት እንድትውል ታስቦአል፡፡ እርስዎም የእግዚአብሔርን ቤት ለመስራት የበኩልዎን አስተዋስኦ እንዲያደርጉ በልዑል እግዚአብሔር ሥም እንጠይቃለን፡፡ የበረከት ተሳተፉ! ንግድ ባንክ ቁጥር 1000283606035

No comments:

Post a Comment