Friday, August 2, 2013

ሐምሌ 20


በዚህች ቀን ታላቅና ክቡር የሆነው የሰራዊት አለቃ ቅዱስ ቴዎድሮስ በሰማዕትነት አረፈ፤ ለዚህ ሰማእት ቤተክርስቲያን ገድል ጽፋለት ገዳም ገድማለት ጽላት ቀርጻለት በዛሬዋ ቀን በዓሉን በደማቁ አክብራው ትውላለች
LIKE >>>
https://www.facebook.com/pages/ተዋህዶ-ሀይማኖታችን/117298008428339?ref=hl

No comments:

Post a Comment