Saturday, July 13, 2013
ሐምሌ 6
በዚህች
ቀን
ዕዝራ
ሱቱኤል
ልክ
እንደ
አባቶቹ
ሄኖክና
ኤልያስ
ሞትን
ሳይቀምስ
ወደ
ብሄረ
ህያዋን
የተወሰደበት
ቀን
ነው፤ይህ
ነብይ
ቅዱስ
ኡራኤል
እሳት
የመሰለ
የጥበብን
ጽዋ
ካጠጣው
በኃላ
በባቢሎን
ምርኮ
ጊዜ
ጠፍተው
የነበሩትን
የብሉይ
ኪዳን
መጻሕፍትን
በ
40
ቀናት
ውስጥ
በድጋሚ
ጻፋቸው፤
በረከቱ
ይደርብን
No comments:
Post a Comment
‹
›
Home
View web version
No comments:
Post a Comment