Wednesday, July 10, 2013
ሐምሌ 4
በዚህች
ቀን
በይሁዳ
ንጉሥ
በአሞጽ
ልጅ
በኢዮስያስ
ዘመን
የነበረው
ነብዩ
ሶፎንያስ
አረፍ፤
ይህ
ነብይ
በመጽሐፍ
ቅዱስ
ውስጥ
ትንቢተ
ሶፎንያስን
የጻፈው
ነው፤
ስለ
ኢትዮጰያም
ደጋግሞ
ትንቢቶችን
ተናግሯል፤
"
ከኢትዮጵያ
ወንዞች
ማዶ
የሚማልዱኝ፥
የተበተኑት
ሴቶች
ልጆቼ፥
ቍርባኔን
ያመጡልኛል
"
ሶፎ
3
፤
9-10
።
በረከቱ
ይደርብን
፤
No comments:
Post a Comment
‹
›
Home
View web version
No comments:
Post a Comment