Friday, March 8, 2013
የካቲት 30
...ዮሐንስ አንገት ክንፍ አውጥታ በረረች በደቡብ ዓረቢያ አስራ አምስት ዓመት ወንጌልን ሰበከች ሚያዚያ 15 ቀን አረፈች፤ ከዘመናት በኃላ ነጋዴዎች እዚያ ቦታ አደሩ ከነዚህም ሁለቱ ደጋግ ክርስቲያኖች ነበሩበት ቅዱስ ዮሐንስ በህልማቸው ተገለጸላቸው የከበረች እራሱንም እንዲያወጡ ነገራቸው ሲነጋም እንዳዘዛቸው አደረጉ ይህም የካቲት 30 ቀን ነው፤ ከቀሪ ስጋው ጋር ቀበሩት ቀድሞ ስጋው የተቀበረው በታላቁ ነብይ በኤልሳ መቃብር ነበር፤ ቅዱስ ዮሐንስ ሰኔ 30 ልደቱ ነው፤መስከረም 2 አንገቱ የተቆረጠበት ሚያዚያ 15 ያረፈበት፤የካቲት 30 ራሱ የተገለጸበት ነው። ከነዚህ ውስጥ መስከረም 2 እና ሰኔ 30ን ቤተክርስቲያን ሰማዕቱን በደማቁ ታዘክረዋለች። ከቅዱስ ዮሐንስ በረከት ያሳትፈን።
Subscribe to:
Post Comments (Atom)
No comments:
Post a Comment