tag:blogger.com,1999:blog-8388847773427342177.post1267331543061696734..comments2024-03-28T00:54:42.066-07:00Comments on ተዋህዶ-ሀይማኖታችን: ጥምቀትተዋህዶ-ሀይማኖታችንhttp://www.blogger.com/profile/05153616901853724749noreply@blogger.comBlogger3125tag:blogger.com,1999:blog-8388847773427342177.post-33295021649518522024-01-16T23:29:22.700-08:002024-01-16T23:29:22.700-08:00ክርስቶስ ከመወለዱ በፊት የነበረው አመታት አመተ ፍዳ አመተ ኩነኔ ይባላል።ከክር...ክርስቶስ ከመወለዱ በፊት የነበረው አመታት አመተ ፍዳ አመተ ኩነኔ ይባላል።ከክርስቶስ ልደት ጀምሮ ደግሞ አመተ ምህረት ይባላል ።አጠቃላይ አለም ከተፈጠረ ጀምሮ ያለው አመተ አለም ይባላል።ስለዚህ በ31 አመተ ምህረት/5531 አመተ አለም ቢባል ተመሳሳይ ነው 5500+31=5531 ይሆናልAnonymousnoreply@blogger.comtag:blogger.com,1999:blog-8388847773427342177.post-79904733608533643732016-01-16T06:00:48.657-08:002016-01-16T06:00:48.657-08:00ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የተጠመቀው በ5531 ዓመተ ዓለም ነው የሚ...ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የተጠመቀው በ5531 ዓመተ ዓለም ነው የሚለው ግልፅ አይደለም።
ዓመተዓለም የሚለው ከልደቱ በፊት ያለው የዘመን አቆጣጠር ይመስለኛል፤
ከልደቱ በኋላ ያለው እስካሁን የሚቆጠረው ዓመተ ምህረት ተብሎ ነው። ዓመተምህረት አንድ ብሎ መቁጠር የተጀመረውም ከክርስቶሰልደት ጀምሮ ነውካልና ክርስቶስ የተጠመቀው በ30 ዓመቱ ከሆነ፤ የተጠመቀበት አመተምህረት
ውስጥ እንጂ ወደኋላ በመሄድ 5531ዓመተአለም ሊሆን አይችልምና ብታስረዱኝ።

wmmhttps://www.blogger.com/profile/04148394457075179824noreply@blogger.comtag:blogger.com,1999:blog-8388847773427342177.post-11573659041054067422016-01-16T05:54:34.465-08:002016-01-16T05:54:34.465-08:00This comment has been removed by the author.wmmhttps://www.blogger.com/profile/04148394457075179824noreply@blogger.com